Thursday, October 7, 2021

ለ ጥቅምት 27, 2014 - ሙሉ ዓለም ባህል ማዕከል የተውኔት ድርሰቶችን መዝኖ በቁርጥ ክፍያ ለመግዛት ይፈልጋል

ሙሉ ዓለም ባህል ማዕከል የተውኔት ድርሰቶችን መዝኖ በቁርጥ ክፍያ ለመግዛት ይፈልጋል

 

የተውኔት ግዥ ማስታዎቂያ

ሙሉ ዓለም ባህል ማዕከል ከዚህ በታች በተዘረዘሩየ ተውኔት ድርሰቶችን መዝኖ በቁርጥ ክፍያ ለመግዛት ይፈልጋል፣

የሚቀርቡ የፈጠራ ሥራዎች አይነት

1. የሙሉ ጊዜ የመድረክ ተውኔት

  • በኮምፒውተር ሲፃፍ 55 ገፅ ያላነሰ፣
  • በመድረክ ሲቀርብ 2 ሰዓት እስከ 230 የጊዜ ቆይታ የሚሸፍን፣
  • ግለወጥ የሆነ /ከሌላ ያልተኮረጀ/

2. ባለ አንድ ገቢር የመድረክ ተውኔት

  • በኮምፒውተር ሲፃፍ 25 እስከ 35 ገጽ ብዛት ያለው
  • በመድረክ ሲቀርብ 45 ደቂቃ እስከ 100 የጊዜ ቆይታ የሚሸፍን
  • ገፀ-ባህሪያቱ የተመጠኑ
  • ግለወጥ /ከሌላ ያልተኮረጀ/

3. የሕፃናት ተውኔት ድርሰት

  • በኮምፒውተር ሲፃፍ 15-20 ገፅ የሚደርስ
  • በመድረክ ሲቀርብ 30-40 ደቂቃ የሚሸፍን
  • ጭብጡ የህፃናትን አእምሮ ያገናዘበ
  • ገፀ-ባህሪያቱ የተመጠኑ
  •  ግለወጥ ወይም ተዛማጅ ትርጉም

ተውኔቶች ተገምግመው 3ቱም ዘርፎች የተመረጡ ድርሰቶች በማዕከሉ የግዥ ፎርማሊቲ መሰረት ግዥ ይፈፀማል፡፡ ተወዳዳሪዎች ሥራቸውን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥቅምት 27 ድረስ ባሉት ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ለማዕከሉ የት////ምር/ ስል/ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 3 ማቅረብ ይችላሉ፡፡

 

ለበለጠ መረጃ 09 18 00 98 94 ወይም 09 18 70 85 18 በመደወል ማረጋገጥ ይችላሉ፡፡

 

ማሳሰቢያ፡- ተወዳዳሪዎች ሙሉ ስማቸውን፣ የስልክ ወይም የፖስታ ቁጥራቸውን እና የመኖሪያ አድራሻቸውን በግልጽ ከቨር ገፅ ላይ ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል፡፡

የሙሉ ዓለም የባህል ማዕከል

 

No comments:

Post a Comment