Saturday, May 1, 2021

May 5, 2021: Registration - Online Training on Internet Governance

 

Online Training on Internet Governance

Call for Registration

The Ministry of Innovation and Technology, Ethiopian Communication Authority, Internet Society, ICT-ET in collaboration with PRIDA (Policy and Regulation Initiative for Digital Africa) and other stakeholders, is organizing School of Internet Governance training.

The objective of this training is building the capacity of various stakeholders groups in the area from government, civil society, private sector, and the technical community on Internet Governance matters.

This call for registration is to select 30 people from public, private, academia, technical community, and media to provide 4 (four) days of self- paced online study on Internet  Governance (IG), the IG process, actors, and other relevant issues daily for  three (3) hours and  twelve (12) hours in total over the course of four days.

Special consideration will be given to women, youth and people with disabilities. Interested applicants should fill the application form and submit before May 5, 2021, 5PM. Please use the following link to access the application form.

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdN9crfHLqVwwsBxC_Tqh7kKddskwccT3y1GrDbETQfHqhgaw/viewform?fbzx=775937549138833280

በኢንተርኔት አስተዳደር ላይ ለሚሰጥ ኦንላይን ስልጠና

የምዝገባ ጥሪ

የኢኖቬሽንና ቴክሎጂ ሚኒስቴር፣ ከኢትዮጵያ ኮሙኒኬሽን ባለስልጣን፣ ኢንተርኔት ሶሳይቲ፣ አይሲቲ-ኢቲ ከፕሪዳ (የፖሊስና ቁጥጥር ኢኒሺየቲቭ ለዲጂታል አፍሪካ) ከተሰኘውና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን የኢንተርኔት አስተዳደር ስልጠና አዘጋጅቷል፡፡

የስጠናው ዓላማ በዘርፉ ላሉና ከመንግስት፣ ከሲቪል ማኅበረሰብ፣ ከግሉ ዘርፍ እንዲሁም ከዘርፉ ማኅበረሰብ ለተውጣጡ የተለያዩ ባለድርሻ አካላትና ቡድኖች በአንተርኔት አስተዳደር ዙሪያ አቅማቸውን በገንባት ነው፡፡

ይህ የምዝገባ ጥሪም ከመንግስት፣ ከግል፣ ከከፍተናኛ ትምህርትና ምርምር፣ ከዘርፉ ማኅበረሰብና ከመገናኛ ብዙኃን ለተውጣጡ 30 የሚሆኑ ሰልጣኞችን በየቀኑ ለሶስት (3) ሰዓት ለአራት (4) ተከታታይ ቀናት በጠቅላላው ለ አስራ ሁለት (12) ሰዓታት በኦንላይን አማካኝነት በኢንተርኔት አስተዳደር፣ በኢንተርኔት አስተዳደር ሂደት፣ የኢንተርኔት አስተዳደር አብይ ተዋንያንና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ስልጠና ለመስጠት ምልመላ ማካሄድ ነው፡፡

ለሴቶች፣ ለወጣቶችና ለአካል ጉዳተኞች በምልመላ ወቅት ልዪ ትኩረት የሚሰጥ ሲሆን፣ በስልጠናው ለመሳተፍ ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች ከ ሚያዝያ 28 ቀን 2013 ከቀኑ 11 በፊት የሚከተለውን መስፈንጠሪያ በመጫን የምዝገባ ፎርሙን መሙላት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdN9crfHLqVwwsBxC_Tqh7kKddskwccT3y1GrDbETQfHqhgaw/viewform?fbzx=775937549138833280